CFIC

CFIC

Share

“But none of these things move me, neither count I my life dear unto myself, so that I might finish my course with joy, and the ministry, which I have received of the Lord Jesus, to testify the gospel

06/09/2020

መዝሙር 76
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ነው።
² ስፍራው በሳሌም፥ ማደሪያውም በጽዮን ነው።
³ በዚያም የቀስትን ኃይል፥ ጋሻን ሰይፍን ሰልፍንም ሰበረ፤ በዚያም ቀንዶችን ሰበረ።
⁴ አንተ በዘላለም ተራሮች ሆነህ በድንቅ ታበራለህ።

12/10/2019

🗣የዕለቱ ቃል
#አንብበው #አሰላስለው #ተናገረው

👉 ብልቶቻችሁንም የዓመፃ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፥ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ በሕይወት እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፥ ብልቶቻችሁንም የጽድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 6:13)

📖ቃሉ📖 እኮ #ይጣፍጣል❣❣

🔹 🔸

🔷 🔶

💡🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺💡

05/10/2019

✝ትላንት ያደረገው.....✝

✍ለአርባ ቀን እና ማታ እየተመላለሰ እየታያቻው ያስፈራራቸው የነበረው ጎልያድ በአንድ ጠጠር ነበር ዳዊት የጣለው
✍ጎልያድ ከብላቴናነቱ ጀምሮ ጦረኛ ነበር ስለዚህ ዳዊት እንደማይችለው ሳኦል ነግሮት ነበር።
✍ነገር ግን ዳዊት አንድ ነገር ያውቅ ነበር እርሱም ከአንበሳና ከድብ ያስጣለው አምላክ ዛሬ ከጎልያድ እንደሚያስጥለው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነበር።

📔📒📕📓📗📘📙📚
" ዳዊትም። ከአንበሳና ከድብ እጅ ያስጣለኝ እግዚአብሔር ከዚህ ፍልስጥኤማዊ እጅ ያስጥለኛል አለ። ሳኦልም ዳዊትን። ሂድ፥ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይሆናል አለው።"
(መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 17:37)
📔📓📒📕📗📘📙📚

✍ትላንት ብዙዎቻችንን ከአንበሳና ከድብ ያስመለጠን አምላክ ዛሬም እንደጎልያድ ከፊት ለፊታችን በቆመ ችግር፣በሽታ፣ሀዘን፣መከራ፣ድህነት ስሙ ምንም ይሁን ምንም የጠላት መውጊያ የሆነ ነገር ሁሉ እንደሚያስጥለን የዳዊትን ህይወት ማየት በቂ ነው ብዬ አምናለሁ።

🎵ትላንት ያደረገው ለዛሬ እምነት ሆኖልናል🎵

✋ሻሎም✋❤️ተባረኩልኝ❤️

ለሌሎችም እንዲደርስ ♻️

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Current Place Kera
Addis Ababa
6318