INFO TECH1
15/08/2021
✳️ የሞባይል ስልካችን #ዳታ #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!
ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦
1- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “ON” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “OFF” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡
2- ሞባይል ስልካችንን ( ) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን #ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡
3- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን #ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
TULU