Debiso Dafa
02/03/2025
20/02/2025
ወገኖቼ! እናታችንን አፋልጉን
ውድ ኢትዮጵያውያን እናታችን ጠፍታብን ተጨንቀናል። መረጃውን ሼር ማድረግ በራሱ ለኛ ትልቅ ዕርዳታ ነው። በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋቸው እናታችን ሰኞ በቀን 03/06/2017 ዓ.ም እንደወጡ ወደ ቤታቸው አልተመለሱም። ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ነው። እናታችን መናገር እና ሃሳባቸው መግለጽ ስለማይችሉ ያሉበትን የምታቁ ካላችሁ በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ጠቁሙን 🙏🙏
0953429684
0962171562
0943049266
19/02/2025
Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa