Ethio Unity

Ethio Unity

Share

15/04/2026

በቅርቡ ሚመረቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ ከጂቡቲና በርበራ ወደቦች የገዘፈ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርቡ ሚመረቀው የሞጆ ደረቅ ወደብ የጂቡቲና በርበራ ወደቦች ተደምረው እያክሉትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ መሰረተ ልማት አብራርተዋል።

በማብራሪያቸውም ኢንዱስትሪ ለልማት ልብ እንደሆነ ሁሉ መሰረተ ልማት ደግሞ ደም ስር ነው ሲሉ ሁለቱ በቅንጅት የሚሰሩ መሆናቸውን አስረድተዋል።

ባለፉት ሦስት ዓመታት የደረቅ ወደብ ልማት ሲከናወን መቆየቱን አስታውሰው፥ ግዙፉ የሞጆ ደረቅ ወደብ በቅርቡ ይመረቃል ብለዋል።

እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጻ÷ የሞጆ ደረቅ ወደብ ከባቡር ጋር የተገናኘና
በመጠኑ፣ በሚያንቀሳቅሰው ኮንቴይኔርና በዘመናዊነቱ የጂቡቲና የበርበራ ወደቦች ተደምሮ አያክሉትም።

ከአዳማ ወደ አዋሽ የሚሄደው ፈጣን መንገድ ግንባታ መገባደዱን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ የኢትዮጵያ ደም ስር የሚባለው አንዱ የጂቡቲ ኮሪደር ስለሆነ በባቡርና በፈጣን መንገድ ከመሃል ሀገር ጋር ማገናኘት ወሳኝ ጉዳይ ነው ብለዋል።

የባቡር መሰረተ ልማት በጣም ውድ ነው፤ ሆኖም አብዛኛው ነገር በሀገር ውስጥ ሊሰራ የሚችል ነው በማለት ገልጸው÷ የምንሰራቸውንና የማንሰራቸውን ለይተን በራስ አቅም በአቃቂ አካባቢ የባቡር ሀዲድ ሰርተናል ነው ያሉት።

ከዋናው የቢሾፍቱ አውሮፍላን ማረፊያ በተጨማሪ በበርካታ ቦታዎች የአውሮፕላን ማረፊያዎች እየተገነቡ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ከፊሎቹ እየተመረቁ እንደሆነና በቅርቡም የሚመረቁ መኖራቸውን ጠቁመዋል።

፦ WMCC

11/04/2026

#በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን፥በእርሱ ስቅላት እኛ ዳናን፣በእርሱ ሞት እኛ ትንሳኤ አገኘን፣በእርሱ መቀበር እኛ ህያዋን ሆነን።
🏴እንኳንም አመንኩኝ ምክንያቱም የስጋ ሞት እንጂ የመንፈስ ሞት የለም በዚች ምድረ አለም ሞት በኢየሱስ ተሽሯል።

of life,

የህይወት መንገድ

08/04/2026

#ይምረጡ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP
🏴ምልክታችን ፦ Triangular Shape/Triangle
🏴አርማችን ፦ የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲ/Ethiopian Social Party/ESP
🏴ምርጫ ክልል ጣቢያ ፦ ሶሮ 02
🏴ለህዝብ ተወካይ ምክር ቤት
#ምረጡ ምልክታችንን Shapen/Triangleን
🏴ይምረጡ አርማችንን #የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP
🏴የፖሊስ አማራጫችን ፦ Centralized Policy regarding to respect to ethnic group regards to one's nations culture, value, religious and language.
🏴መለያችን ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ አነድነትን መፍጠር፣እኩልነትን ማምጣት እና ፍትህዊ የሀብት/የበጀት ክፍፍል ወይም አጠቃቀም እንዲኖር ማድረግ ነው።
🏴ልዩነታችን ፦ አንድነትን፣እኩልነትን እና ፍትህዊ የበጀት አጠቃቀም ለይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ነው።
🏴አላማችን ፦ ህብረተሰብን ከኑሮ ውድነት ጫና ማውጣት ይህን ደሞ #መስኖ መሀንዲስ እንደ በመሆነ #ለሁሉም ህብረተሰብ የመስኖ ተደራሽነት መስፋፋት እና የውሃ ችግር ያለበትን ቦታ ጥናት በማድረግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ነው።

#ለውጥ፣ዕድገት፣ልማት፣አንድነት፣እኩልነት እና ፍትህዊ የሀብት ወይንም የበጀት ክፍፍል ከፈለጉ #ምልክታችንን ይምረጡ Shapen/Triangleን #አርማችንን ምረጡ @የኢትዮጵያ ማህበራዊ ፓርቲን/Ethiopian Social Party/ESP

አማራጭ ይዞ ነው የምንጓዘው።

#ለአንድነት፣ለእኩልነት እና ለፍትህዊ ሀብት ወይንም በጀት ክፍፍል እንዲኖር የምሰራ ፓርቲ ነው።

@ምረጡ ምልክታችንን‼

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

http://Iseeslaws.org.et.com/, https://youtube.com/@yisews?si=20jdevd1bKnHFgXy

Address

Hossana
Addis Ababa
261

Opening Hours

Thursday 03:00 - 21:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 23:00
Sunday 04:00 - 23:00