Samy

Samy

Share

03/05/2026

ለማንሆን ነገር መጨናነቅ አያስፈልግም።
ሕይወት የእያንዳንዱ ሰው ቀን እና ጊዜ አለው።

አንዳንዱ ፈጥኖ ይደርሳል፤
አንዳንዱ ትንሽ ይዘግያል፤
ግን ሁሉም በራሱ ጊዜ ይደርሳል።

ራስህን ከሰዎች ጋር አታነጻጽር፤
የአንተ መንገድ የአንተ ነው።

ዛሬ ቢዘገይ ነገ ይደርሳል…
ትዕግስት እና እምነት ብቻ አትተው። ✨

#ሕይወት #እምነት

London Marathon 2026 Live 26/04/2026

London Marathon 2026 Live 4 likes. "London Marathon 2026 Live Stream | TCS London Marathon 2026 Full Race"

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address

Addis Ababa