FinFine Times

FinFine Times

Share

አስገድደው የde**ፈraት አልበቃ ብሎ:

አስgeድ* deው ውሸት አስወሯት ??:😀
ሁሉም በጊዜው የዘራውን ያጭዳል‼
ላንቺ ብሎም ለመሰሎችሽ ብለው
 ስንቱ መጣት መስዋዕትነት የተከፈለበት ትግል ነፃ ያወጣሻል።

#EBS #seifuonebs #Ethiopia #amharic 27/03/2025

Ayi Burtee!

ለድራማ ይህን እንባ መስበር ይቻላል? በውሸት ለመጠቀም፣ የማይደነቅ ክብር ለማግኘት፣ የሌላውን ሰው/ብሄርን ክብር ለማውረድ እንዲህ ነው እንዴ? በቅርብ! \n

ለሴትነትሽ ክብርን ነፈግሽ ለፆታህ ክብርን ነፈግክ ክብር ለናትህ እና ላሳደገህ ማህበረሰብ ተነፍገሀል!

ከሁሉም በላይ ግን እውነታው ሺ ሴቶችን አፍርተሃል አንተ ባልከው ችግር በሚገረፉ ሴቶች ላይ ቀለድክባቸው

ምንም የምለው የለኝም ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ! ምን ጉድ ነው!

አስገድደው የde**ፈraት አልበቃ ብሎ: አስgeድ* deው ውሸት አስወሯት ??:😀 ሁሉም በጊዜው የዘራውን ያጭዳል‼ ላንቺ ብሎም ለመሰሎችሽ ብለው ስንቱ መጣት መስዋዕትነት የተከፈለበት ትግል ነፃ ያወጣሻል። #EBS #seifuonebs #Ethiopia #amharic

15/05/2023

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Adama
Addis Ababa