Alsam properties
Welcome to ALSAM properties projects underway of these beautiful 21 floors, 4 blocks with the location at the center of the capital close to Africa Union, ECA, Mercato & financial institution is for sale in Center of Mexico behind AL-SAM Chelelek Building
07/11/2022
እንኳን ለአል-ሳም ሪል ስቴት የህንፃ ምርቃት በዓል አደረሰን አደረሳቹ !
0926858585 ወይም 0970373737
o አል-ሳም ሪል ስቴት የገነባውን ባለ አራት ብሎክ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት ጥቅምት 26, 2015 ዓ.ም በደማቅ ፕሮግራም አስመረቀ ፡፡
o ሪል ስቴታችን ባለ ሁለት እና ሶስት መኝታ ዘመናዊ ቤቶችን ገንብቶ ያጠናቀቀ ሲሆን እንዲሁም አስመርቆ ለገዙት ለማስረከብ በዝግጅት ላይ ይገኛል ፡፡ በተጨማሪም ጥቂት ተሸጠው ያላለቁትን ቤቶች የግልዎ እንዲያደርጉ ስንጋብዝዎ ደግሞ በደስታ ነው ፡፡
• ከ 119 ካ.ሜ እስከ 183 ካ.ሜ
• ባለ 2 እና 3 መኝታዎች
• 50% ቅድመ ክፍያ
• በአነስተኛ መጠን ቅድመ ክፍያ የባንክ ብድር አማራጭ
• በከተማችን ዕንብርት መሀል ሜክሲኮ የሚገኝ
• የገበያ እና ቢሮ ማዕከልን አካቶ የያዘ
“እንኳን ደስ አለን”
አል-ሳም ፕሮፐርቲስ
“የታማኝ እጆች ውጤት”
08/07/2022
0970373737 ላይ ይደውሉ!
“አል-ሳም ሪል ስቴት ለመላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ “
• ሪል ስቴታችን በመሀል ሜክሲኮ ግንባታቸው ተጠናቆ በመጪው አዲስ አመት ለገዙ ደንበኞቻችን ለማስረከብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ሲሆን የቀሩትን በጣም ጥቂት ቤቶች በቀሩን ጥቂት ጊዜ ገዝተው እርሶም የአዲሱ አመት በረከት ተቋዳሽ ይሁኑ እንልዎታለን፡፡
“ ግንባታቸው የተጠናቀቀ እንዲሁም የገዙ ደንበኞች ካርታቸውን በመውሰድ ላይ የሚገኙበት በከተማዋ እምብርት ላይ የሚገኙ ዘመናዊ ምን ቀረሽ የማይባል አፓርትመንት ቤቶች ”
# ባለ 2 መኝታ
* 124 ካ.ሜ
* 126 ካ.ሜ
* 156 ካ.ሜ
* 163 ካ.ሜ
* 164 ካ.ሜ
* 212 ካ.ሜ
* 231 ካ.ሜ
# ባለ 3 መኝታ
* 178 ካ.ሜ
* 183 ካ.ሜ
* ከዚህ በተጨማሪ አል-ሳም የቢሮና ንግድ ማዕከል የቀሩንን ጥቂት የሚከራዩ ቦታዎች ቀድመው በመከራየት የቢሮ ስራዎትን ወይም ንግድዎትን እንዲያቀላጥፉ እንጋብዝዎታለን ፡፡
“አል-ሳም ሪል ስቴት”
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa