Fekadu
30/05/2022
እውነት ማርያምን ትወዱታላችሁ❓የምትወዱዋት ከሆነ ቤቷ ቤታችን ነውና ሁሉም የበኩሉ እንዲወጣ ቶሎ እንዲሰራ #ሼር አድርግ❓በገንዘብ በጉልበት ቢያቅት እንኳ የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ለወዳጆቻችሁ ማጋራት የሚከብድ ነገር አይደለም።ስለቤተክርስትያን እንንቃ ....
በስመአብ ወወል ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን💚💛❤️
^
#ታላቅ #የበረከት #ስራ #ጥሪ
በመላ ዓለም የምትገኙ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንደ ምን አላችሁ
በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ፍጹም ሰላምታ እያቀረብንላችሁ እነሆ በሀዲያ ዞን ሶሮ ወረዳ የቦና ማርያም በፅዮንን ክበቧት ማህበር የተጀመረው ህንፃ ቤተክርስትያን በድንግል ማርያም አማላጅነት እነሆ ለዚህ በቅቷል እንደ ምታወቀው በዓለማችን ብሎም በሀገራችን በተከሰተው በሽታ ምክንያት የህንፃ ቤተክርስትያን ስራ መቋረጡን እየገለፅን በመላ ዓለም የምትገኙ ምዕመናት ወምዕመናን ከዚህች ቅድስት ቤተክርስትያን ፍጻሜ አሻራን እንድታስቀምጡላት በድንግል ማርያም ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን እነሆ ለመርዳት የምትፈልጉ ምዕመናን በራሷ በቤተክርስትያኗ ስም ባለው አካውንት ትረዷት ዘንድ እንማፀናለን የአካውቱ ቁጡር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000201737129 መሆኑን እየገለፅን እነሆ እንኳን በምልጃዋ ለመነባት ለማያምነውም ተዓምር ሰሪ መኾኗን ለደጇ አብቅቷችሁ ከበረከቷ ያሳትፋችሁ
ለበለጠ መረጃ ከኢትዮጵያ
+2519 26 11 88 76
ከበህር ማዶ +27 74 53 54 767
በመደወል ስለ ቤተክርስቲያንቱ መረጃ መቀበል ይችላሉ እግዚአብሔር ተዋህዶ እምነታችንን ያስፋልን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
አንድ