Roge press

Roge press

Share

30/10/2022

Hattootaa kana Sadaan
1. Abdii Soorii
2. Faqaadaa Abdisaa Fi
3. Eebbisaa Rattessaa Jedhamaan Warraa Horroo Guduruu wallagaa Fi Wallaga Baha Kessaatti Ummataa Maqaa W*B*O tiin Saamaa fi Gidirsaa Turaan Gidduu kana Mooraa Isaanii irratti Bakakkaa Birgeediin Shurrubbee Irra Buuseen Gutummaatti Waan jala barbadaayef Garaatti Deemtu Dhabdee Bolla kessaa Lo'aa jirtii. Dubbii himtoonni Isaaniis Mataa Qabattee Iyyaa jirti. Kana Booda ummatni isaan kessaa nannahanii Gidirsaa Turaan amma Boqqonnaa Argateera. Isiinis Gatii kessaan Hinumaa argattuu Essaattuu Hin miliqxaanii.

Hika Aga

30/10/2022

"ውለዱ ልጆቼ!
ታድያ ልጆቻችሁን ወተት ብቻ አጠጡዋቸው፡፡ እኛ ኦሮሞዎች ስምንት ሺህ አመት መሉ ወተት ነው የጠጣነው፡፡እነርሱ ደግሞ ሶስት ሺህ አመት ሙሉ ጠጅና ልብ የሚያቆሽሽ አረቄ ነው ነው የጠጡት፡፡መቶ ውለዱ ልጆቼ፡፡የኦሮሞ ምድር ገና አልሞላም፡፡ውለዱና ሙሉት፡፡ መሬታችን እንኳን ለኛ ለአማራውም ተትረፍርፎለታል፡፡ልጆቼ አደራችሁን ለአማራ ፖሊስና ዳኛ በገንቦና ማሰሮ ቅቤ እየሞላቹ ፍትህን አትለምኑ፡፡

"ፍትህን በምልጃ ከምታገኙ የበደልን ቋጥኝ እንደተሸከማቹ ቆዩ፡፡ፍትህ ዋቀዮ የሚሰጣቹ በረከት እንጂ በገንቦ ማር የሚለወጥ የሰሜን አሞሌ ጨው አይደለም፡፡.ተንኮል የኦሮሞ አይደለም፡፡
መንገብገብ የኦሮሞ አይደለም፡፡
ፍርሀት የኦሮሞ አይደለም፡፡
የኦሮሞ ልብ ንፁህ ነው፡፡
ኦሮሞ ሰው አይንቅም፡፡
ቅን ነው፡፡
የቡርቃው ዋቆ.......

29/10/2022

የአብይ አህመድ ፋሽስት ቡድን በምስራቅ ወለጋ ይተለያዩ ቦታዎች የአይር ድብደባ እያደረገ ነዉ::
KMN:- October 29/2022
===================
የአብይ አህመድ ፋሽስት ቡድን በምስራቅ ወለጋ ይተለያዩ ቦታዎች የአይር ድብደባ እያደረገ ሲሆን እስካሁን በተጠራ መረጃ ሁለት ንፁሃን በአይር ጥቃቱ ህይዎታቸው ማለፉ ተነግሯል::

በምስራቅ ወለጋ ዋዩ ቱቃ እና ዋማ ሀገሎ በተባሉ ወረዳዎች የተደረገዉ የዛሬዉ የአይር ጥቃት ከኦነሠ ጋር በነበረዉ ከባድ ዉጊያ የተሸነፈዉ መንግስት ለበቀል ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የአይር ላይ ጥቃት ሰንዝሯል ያሉት ምንጮች በዋዩ ቱቃ ወረዳ ሁለት ንፁሃን መሞታቸዉን አረጋግጠዉ በ ዋማ ሀገሎ ወረዳ የደረሰዉ ጉዳት ጦርነት እየተደረገ በመሆኑ ለማጣራት እንዳልተቻለም ገልጸዋል::

የዚሁ የአብይ ፋሽስት ቡድን ባሳለፍነዉ ሳምንት በወለጋ ኑኑ ቁምባ, በመዓከላዊ ኦሮሚያ ሜታ ወልቂጤ እና ጮቢ ወረዳዎች ንፁሃንንን ኢላማ አድርጎ ባደረሰዉ የአይር ላይ ጥቃት በትንሹ 200 በላይ ንፁሃን ሲሞቱ በርካቶች መቁሰላቸዉን መዘገባችን ይታወሳል::

Want your business to be the top-listed Media Company in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Oromia
Adama