MABA Wigs

MABA Wigs

Share

From natural to bold,find your perfect match.
ለአዲስ አመት ፣ ለምርቃት ፣ ለሰርግ የሚሆኑ Human hair ለምኔ ዊጎች🥰 ያሉበት እናደርሳለን 🚚🚚
📞0907889031 / 0978576329
Dm for delivery @Maba_wigs

10/09/2024

🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼
መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዮ high quality synthetic 100% like human hair ዊጎችን አስገብተናል።

ለአዲስ አመት ፣ለኢሬቻ ፣ለመስቀል ፣ለምርቃት ፣ለሰርግ አምረዉ የሚዉሉበት ።
ይደውሉ፤ ይዘዙን🥰🥰📞0907889031
Dm for delivery

Photos from MABA Wigs's post 08/09/2024

🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼
መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዮ high quality synthetic 100% like human hair ዊጎችን አስገብተናል። ይደውሉ፤ ይዘዙን🥰🥰
📞0907889031
Dm for delivery

Photos from MABA Wigs's post 08/09/2024

🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼
መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዮ high quality synthetic 100% like human hair ዊጎችን አስገብተናል። ይደውሉ፤ ይዘዙን🥰🥰📞0907889031
Dm for delivery

07/09/2024

🌼🌼እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼
መጪውን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዮ high quality synthetic 100% like human hair ዊጎችን አስገብተናል። ይደውሉ፤ ይዘዙን🥰🥰
📞0907889031
Dm for delivery

Photos from MABA Wigs's post 02/09/2024

የፅጉር አይነቶችን(wig Hair types) ከዚህ በታች በፎቶ ያገኛሉ ።ያሉበት እናደርሳለን 🚚🚚 📞0907889031 /0978576329
Dm for delivery

02/09/2024
02/09/2024

🌼🌼መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
አዲስ አመት መድረሱን ምክንያት በማድረግ MaBa Wigs ሁሉም አይነት ዊጎች ላይ 10% ቅናሽ ያደረግን ሲሆን የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ 🌼🌼🌼

ጥራት ያለው እና ረጅም ግዜ የሚቆይ Human Hair ለምኔ ዊጎች ይፈልጋሉ? እግዲያውስ እኛ ጋር ሳይመጡ የትም እንዳይገዙ፡፡ በውበቶ ላይ ውበት የሚጨምሩ በጥራታቸው እጅግ የታወቁትን፣ ሂዩማን ሄር የሚያስንቁ ዊጎች እኛ ጋር በማይታመን ዋጋ ያገኛሉ፡፡ እንዳያመልጥዎ😍😍አሁኑኑ ይደውሉ
- 0907889031
-0978576329

ፀጉርዎ #ውበትዎ መሆኑን አይርሱ😍😍😍ፏ.... እምር ....ሽብርቅ ይበሉ💃💃💃

☑️መተኮስ ፣ መሰራት የሚችል (ካውያ የማይጎዳው)
☑️ዋስትና ያለው
☑️የማይያያዝ እና የማይነቃቀል
☑️ማንኛውንም አይነት ቀለም መቀበል የሚችል

ስልክ ቁጥር - 0907889031
-0978576329
🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼

02/09/2024

ዊግዎን በትክክለኛ መንገድ እንዴት ማጠብ፡ሁኔታዉን ማስተካከል እና ማድረቅ እንደሚችሉ የቤትዎ መመሪያ

1. ማርጠብ/መዘፍዘፍ
በመታጠቢያ ገንዳ ወይንም ቤት ዉስጥ በሚገኝ ባልዲ ወይንም መዘፍዘፊያ/ሳፋ መዘፍዘፍ(በፍፁም የልብስ ማጠቢያ ማሽን አይጠቀሙ). በዊጉ ሁኔታ ላይ ተመስርተን በትንሹ ለ 5 ደቂቃ እንዘፈዝፈዋለን(በጭራሽ አንሸዉ፡አንፈግፍገዉ ወይንም አንጭመቀዉ)
2. ማንፃት
ከአምስት ደቂቃዎች በሆላ በዉሀዉ ዉስጥ ቀስ ብለዉ ወደ ላይ እና ታች ይንከሩት. በባርኔጣዉ ላይ የመዋቢያ ቅባቶች ካሉ በትንሽ ብሩሽ(እንደ የጥርስ ብሩሽ) በቀስታ ያፅዱዋቸዉ.
3. ያለቅልቁ
ዊግዎን በዝግታ ሙሉዉን በቀዝቃዛ ዉሀ ዉስጥ በደንብ ይጠቡት.
4. ሁኔታዉን ማስተካከል/Conditioning
ዊግዎን ካጠቡ በሆላ ኮንዲሽነር ማድረግ ዊግዎን ወደነበረበት ዘይቤ ይመልሰዋል፡ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይና ጥሩ መልክ እንዲኖረዉ ያረገዋል፡፡ ኮንዲሽነሩን ካረጉ በሆላ በጣቶችዎ በርጋታ ይሹት ቀዝቃዛ ዉሀ መጠቀምዎን አይዘንጉ፡፡
5. ያለቅልቁ
ዊግዎን በድጋሚ በቀዝቃዛ ዉሀ በርጋታ ያለቅልቁት
6. ያድርቁ
ዉሀዉ ዊጋችን ላይ የሚቀር ከሆነ ዊጉን ሊያበላሽ ስለሚችል ዉሀዉን በፎጣ ወይንም ቤታችን ዉስጥ ያለ ማስጫ በመጠቀም ያድርቁ(እርጥብ ዊግዎን ለማበጠር፡በፍጥነት በንፋስ ለማድረቅ ከመሞከር ይጠንቀቁ)

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን በተወሰነ መልኩ ለመመለስ እንሞክር😊

1. ዊግ ማጠብ ይቻላል ወይ?
አዎ ማጠብ ይችላሉ ነገር ግን ለዊግ ተብለዉ የተሰሩ ሻምፑ እና ኮንዲሽነር እንዲጠቀሙ እንመክራለን
2. ምን ያክል ጊዜ ማጠብ አለብኝ?
ይሄ ምን ያክል ጊዜ ይለብሱታል በሚለዉ ላይ ይወሰናል. ብዙ ጊዜ ሚመከረዉ ከ 6 እስከ 8 መለበስ በሆላ ወይንም በየ ሁለትና ሶስት ሳምንት በሆላ መታጠብ ነዉ. የአኗኗር ዘይቤዎም ይወስነዋል በከባድ ጭስ፡ሽቶ ወይም ማንኛዉም አይነት ጠንካራ ጠረን አጠገብ ካለን ብዙ ጊዜ መታጠብ አለበት፡

MⓐBⓐ Wigs 👩 on TikTok 31/08/2024

For more information and updates, follow us on TikTok(https://www.tiktok.com/.wigs?_t=8pAcfS7EKf8&_r=1),
Instagram(https://www.instagram.com/maba_wigs?igsh=MXdraXJmNms5M2F0Mg==),
and Telegram(https://t.me/Maba_wig).

You can also reach out to us directly by calling

ስልክ ቁጥር - 0907889031
-0978576329
🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼

MⓐBⓐ Wigs 👩 on TikTok .wigs 1076 Followers, 5 Following, 519 Likes - Watch awesome short videos created by MⓐBⓐ Wigs 👩

Photos from MABA Wigs's post 31/08/2024

ለአዲስ አመት ፣ ለምርቃት ፣ ለሰርግ የሚሆኑ Human hair ለምኔ ዊጎች🥰 ያሉበት እናደርሳለን 🚚🚚
📞0907889031 / 0978576329
Dm for delivery

Photos from MABA Wigs's post 30/08/2024

ለአዲስ አመት ፣ ለምርቃት ፣ ለሰርግ የሚሆኑ Human hair ለምኔ ዊጎች🥰ያሉበት እናደርሳለን 🚚🚚
📞0907889031 / 0978576329
Dm for delivery

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Addis Ababa
Ababa