Cyber Fano
02/25/2025
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
ለመደበኛዉ ሀይላችን ደጀን በመሆን እየተፋለመ የሚገኘዉ የአባት አርበኞች ጦር አደረጃጀት በራሣ ቀጠና
መከታችን!!
02/09/2025
ትግል ከጨረሳችሁ ማቆም
ፕሮፓጋንዳ ካለቀባችሁ እረፍት መውሰድ
ትግል ሲከብዳችሁ
-> ድርጅት ይፈረስ ወይም ማንፌስቶ አያስፈልግም ማለት፣
-> እንደ አበደ ውሻ ሁሉንም ካልነከስኩ እያሉ አምባጏሮ መፍጠር ፣
የህልውና ትግሉን ወደ ጎጠኝነት እና የስልጣን ስታደርጉት ዝም በተባለ ጭራሽ ሰርቶ የሚበላ አርቲስትን ስራ አትስራ ወደሚል ትግል አሸጋገራችሁት!?
የአማራ ብሔርተኝነት አጀንዳ ቀርፆ የሚሰራ: ጥቅም እና ጉዳት የሚያመዛዝን እንጂ በመናጆ የሚመራ አልነበረም!
የአማራ ትግል የማንም ወናፍ መጫወቻ አደረጋችሁት! ማፈሪያዎች
Want your organization to be the top-listed Government Service in Toronto?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Toronto, ON